በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ወልቂጤ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ወልቂጤ ከተማ በ19ኛው ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ...
የ18ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከነማ እና በባህርዳር ከነማ መካከል ተደርጎ አራት ግቦች ባስተናገደው ጨዋታ ሁለት ሁለት ግቦች አስቆጥረው አቻ ተለያይተዋል ። ወልቂጤ...
የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ራሳቸውን ከክለቡ ሃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ። አመራሮቹ ተፈጠሩ ያሏቸውን ሰባት ዝርዝር ምክንያቶችን በመዘርዘር ችግሩን ለማስወገድ...
በ17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ወልቂጤ ከተማ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከአስተናጋጁ ከተማ ክለብ አዳማ ከተማ አገናኝቶ ጥሩ ፉክክር የታየበት ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው 1 ለ 1...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት እንዲሁም የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ እና በወላይታ ድቻ መካከል ተደርጎ በጦና ንቦቹ የአንድ ለዜሮ አሸናፊነት...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመጨረሻ ቀን ውሎ ቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3 ለ 2 አሸናፊነት ተጠናቋል ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ13ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ የተገናኘቱ የሲዳማ ቡና እና ተመስገን ዳናን በአሰልጣኝነት የሾሙት የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት በአቻ ውጤት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident