ወላይታ ድቻ

286 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ| ሀድያ ሆሳዕና አሁንም ወደ ድል መመለስ ተቸግሯል

  በፌደሬሽኑ በተጣለበት ቅጣት ምክንያት ሁለት ጨዋታዎችን ከሜዳ ውጭ ለመጫወት የተገደዱት ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ላይ ወላይታ ድቻን አስተናግደው በጨዋታ በልጠው 1-0 ተሸንፈዋል። ሀድያ...

ሀዲያ ሆሳዕናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሀድያ ሆሳዕና ከ ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ ሲካሄዱ በነገው እለትም የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት በቅጣት ምክነያት የቦታ እና የቀን ለውጥ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

አስተያየት| ወላይታ ድቻ 3-0 ድሬዳዋ ከተማ

  ሶዶ ላይ በ12ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ከመጀመሪያው ሰከንድ ጀምረን ለማጥቃት ተጫውተን አሸንፈን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ| ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ላይ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ ድልን ተቀዳጀ

  በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች 3-0 በማሸነፍ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ወላይታ ድቻ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ ድሬዳዋን አሸነፈ

ወላይታ ድቻ በታሪኩ ለመጀመሪያ ግዜ ድሬዳዋን አሸነፈ ድሬዳዋ ለመጀመሪያ ግዜ በወላይታ ድቻ ተሸነፈ። በ 12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ...

ወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

ቅድመ ጨዋታ ዕይታ| ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ

  የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ነገ እሁድ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ ግጥሚያ ከጨዋታ በፊት ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። የጦና ንቦች ምንም እንኳን...

ሀትሪክ ትግርኛስሁል ሽረወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀትሪክ ትግርኛ | ዓበይቲ ፍፃመታት 11 ሰሙን ግጥም ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ

👉 ተኸታታሊ ዓወት ወልቂጤ ከተማን ኣብ ጽቡቕ ወቕታዊ ብቕዓት ዝርከብ ሳዲቕ ሴቾ 👉 ጠንካራ ምክልኻል መስመር ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉 ፋሲል ከነማን ካብ ሜድኣ...