ኮንፌድሬሽን ካፕ

43 መጣጥፎች
LIVESCOREአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻ

የአፍሪካ ኮንፌዴርሽን ካኘ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

                      የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን  ካፕ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ    እሁድ መጋቢት 09...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

“የግብፁን ዛማሌክ በማሸነፍ የቀጣዩን ምዕራፍ  የድል ችቦ ካይሮ ላይ  ይለኮሳል!”አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ

በካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ወላይታ ዲቻ ባለፈው ሳምንት በሜዳው በሀዋሳ አለም አቅፍ ስታዲዬም ዛማሌክን 2ለ1 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን እሁድ...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

“በዚህ ታሪካዊ ድል የቡድኑ አባል በመሆኔ የፈጠረብኝን ስሜት በቃላት ልገልፀው አልችልም”ሀይማኖት ወርቁ 

በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ቅድመ ማጣሪያ ፡ወላይታ ዲቻ በሜዳው የ5 ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዬንስ ሊግ ሻምፒዬኑን የግብፁን ዛማሌክ 2ለ1 ሲያሸንፍ በአማካኝ ስፍራ ተሰልፎ  የተጫዎተው ሀይማኖት...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ወላይታ ድቻ ለተጫዋቾቹ የገንዘብ ሽልማት አበረከተ

በሃዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ትናንት በተካሄደው የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ የግብጹን ዛማሊክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ትናንት መዘገቡ...

ሪፖርትአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ሪፖርት | በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ወላይታ ድቻ የግብፁን ዛማሊክ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል 

በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የዛንዚባሩ ዚማሞቶ 2ለ1 በሆነ የድምር ውጤት አሸንፈው ያለፉት ወላይታ ዲቻዎች ዛሬ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ጠንካራ ተፋላሚ ዛማሌክን 2ለ1 በሆነ...

አፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎችዳሰሳ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ / የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ  ወላይታ ዲቻ ከ ዛማሌክ

ዛሬ በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲዬም ሀገራችን ወክለው በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ለሚጫወቱት ቅዱስ ጊዬርጊስና ወላይታ ዲቻ ...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎችፊፋ

ወላይታ ድቻ ና ዛማሌክ የመጨረሻ ልምምዳቸውን አከናውነዋል

ወላይታ ዲቻ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም ሰርተዋል።ዚማሞቶ አሸንፈው የመጡት ወላይታ ዲቻዎች ነገ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ዛማሊክን ለሚያስተናግድበት...

ኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ዜና | ዛማሌክ ትልቅ ቡድን መሆኑን ብናውቅም ከጨዋታው በፊት ግን አንሸነፍም።

የወላይታ ዱቻው አሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ከዚማማቶ ድላቸው በኀላ ከሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ጋር አጭር ቆይታ! ሀትሪክ፡- ጨዋታው እንዴት ነበር? ዘነበ፡- ምንም እንኳን ከሜዳችን...