የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ እና በአዲስ አበባ ከተማ መካከል ተደርጎ 2 - 2 በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ ለሀዋሳ ከተማ ብሩክ በየነ ሁለቱንም ግቦች...
በ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ከዕረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ በሆነ ውጤት ጨዋታው ፍፃሜውን አግኝቷል ። ወልቂጤ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ21 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ሾሟል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...
በ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ እና በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዳማ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ ዕለት በቀዳሚነት የተደረገው እና ስደስት ግቦችን ያስተናገደው የአዲስ አበባ ከተማ እና...
በ20ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ውድድሩ ወደ ከተማው ከመጣ በኋላ ድል ማድረግ ያልቻለውን አዳማ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ ግብ ሳያስተናግድ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማን ከአዲስ አበባ ከነማ አገናኝቶ 2 - 2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። ፋሲል ከነማዎች በ18ኛው ሳምንት ጅማ አባጅፋርን ሲረቱ...
በ18ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የአዲስ አበባ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ ሪችሞንድ አዶንጎ አንድ በጨዋታ እና አንድ በፍጹም ቅጣት ምት ባስቆጠረው...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ በፀጋዬ አበራ ሁለት ግቦች አርባምንጭ ከተማዎች ከጨዋታው ሶስት ነጥብ ይዘው ወተዋል ። አርባምንጭ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident