ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዲሲፕሊን ኮሚቴ የሰበታ ከተማና 21 ተጨዋቾቹ ውዝግብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ 21, የሰበታ ተጨዋቾች የሶስት ወር ደመወዝ አልተከፈለንም የ2013 ውዝፍ ክፍያ አለን ብለው ባቀረቡት አቤቱታ ላይ ውሳኔ ሰጥቷል። ዛሬ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአፍሪካወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ሲልቭያን ግቦሆ የ18 ወራት እገዳ ተላልፎበታል

አይቮሪኮስታዊው የወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ግቦሆ ሀገሩ ላለባት የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በስብስቡ ውሰጥ ተካቶ በነበረበት ጊዜ በተወሰደ ናሙና ትራይሜታዚዲን የተባለ...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሰበታ ከተማ ክለብ እና የተጫዋቾቹ ውዝግብ አሁንም ቀጥሏል

በ2014 ዓ.ም በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው የሰበታ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በውድድር ዓመቱ በተደጋጋሚ የደመወዝ እና የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎችን...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ረዘም ላለ ጊዜ ጉዳት ላይ የነበሩት የፈረሰኞቹ ወሳኝ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወሳኝ የፊት መስመር ተጫዋቹችን በጉዳት ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ማጣቱ የሚታወቅ ነዉ። ከዚህ ጋር ተያይዞ የፊት መስመር አጥቂዉ እስማኤል ኦሮ...

ቃለመጠይቅቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

” አሰልጣኝነት ሁሉንም ማስደሰት የማትችልበት ቦታ ነው ” ዳንኤል ተሾመ /አዲስአበባ ከተማ/

ውልደቱ እና እድገቱ ከአዲስ አበባ 114 ኪሎ ሜትር በምትርቀው የደቡብ ምዕራብ ሸዋ ወሊሶ ከተማ ነው ። በክለብ ደረጃ በወሊሶ ከተማ ፤ በሀምበሪቾ ዱራሜ...

ቃለመጠይቅቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ካርሎስ ዳምጠው እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ይለያዩ ይሆን?

እግር ኳስን መጫወት የጀመረው በክለብ ደረጃ ለአርሲ ነገሌ፣ ለመከላከያ፣ ለመቐለ 70 እንደርታና ለወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ  እግር ኳስ ክለቦች ነው። በዘንድሮ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበርየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጎፈሬ ከባህርዳር ከተማ አስተዳደር የዳኞችና ታዛቢዎች ሙያ ማህበር ጋር የብራንድ ትጥቅ አቅርቦት ውል ተፈራረመ

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የዳኞችና ታዛቢዎች ሙያ ማህበር ለ3 ዓመት የሚቆይ የብራንድ ትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ከአገር በቀሉ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ አምራች ጋር ተፈራርሟል፡፡ የማህበሩ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንትን መጠናቀቅን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል

ዳዋ ሆጤሳ እና ጌታነህ ከበደ እያንዳንዳቸው የሶስት ጨዋታዎች ቅጣት ተላልፎባቸዋል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማክሰኞ ግንቦት 16 2014 ዓ.ም ባደረገው...