ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ቅ/ጊዮርጊስ አሁንም ከሜዳው ውጪ ድል ማስመዝገብ አልቻለም።

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ወጣ ገባ የሚል አቋም እያሳየ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ሀዋሳ...

ሀዋሳ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ጨዋታ : ሀዋሳ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዐት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደ አርቢትር ቢንያም ወርቅአገኘው ቦታ: ሀዋሳ ኢ/ስታድዮም...

መቐለ 70 እንደርታቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስከ መቐለ 70 እንደርታ (2-1)

  የአሰልጣኞች አስተየየት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቮጂኖቭ - ቅዱስ ጊዮርጊስ  በውጤቱ እንደተደሰቱ እና በቀጣይ ወደ ሀዋሳ አቅንተው ከሀዋሳ ከተማ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ትልቁ ትኩረታቸው...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ድል ሲቀናቸው መቐለ 70 እንደርታዎች መሪ መሆን የሚችሉበትን እድል አባክነዋል

የአምና ቻምፒዮኖቹን መቐለ 70 እንደርታን እና እና የ14 ጊዜ የፕሪምየር ሊጉን ቻምፕዮኖች ቅዱስ ጊዮርጊስን ባገናኘውን የስድስተኛ ሳምንት ብቸኛው የእሁድ መርሀ ግብር የአዲስ አበባ...

መቐለ 70 እንደርታቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መቐለ 70 እንደርታ የጨዋታ ቀን: እሁድ ታህሳስ 26/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ኢንተ. ዳኛ ባምላክ ተሰማ ቦታ: አዲስ አበባ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎች

“ዘር ጎጥ ሃይማኖት ሳይከፋፍለን አንድ ሆነን ዘር ብሔር ሃይማኖት ወደማንቆጥርበት ዘመን እንድንመለስ እመኛለሁ” ሙሉዓለም መስፍን /ዲኮ…ዴኮ/ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

“ሁሌ ማሸነፍ የተለመደበት ፤ መሸነፍ ይቅርታ የሌለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነው...” “አምናና ካቻምና በተወሰነ መልኩ ድክመቶች ስለነበሩብን ዋንጫውን አጥተናል” “ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ ክለብ...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር የመጀመሪያ ድሉን ሲያገኝ ቅ/ጊዮርጊስ በሊጉ የመጀመሪያ ሽንፈቱን አስተናግዷል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር ከቅ/ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...