ቁመተ መለሎው አማካዩ አስራት መገርሳ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ይህ አንጋፋ የቀድሞ የደደቢት፣ዳሽን ቢራ፣ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አማካይ በሁለተኛው...
በአሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀ የሁለተኛው ዙር የውድድር አጋማሽ የሚመሩት ሽረዎች ጋናዊን ራሂም ኦስማኑን ማስፍረማቸው ታውቋል :: ከሳሊፍ ፎፎና ጋር በዝውውር መስኮቱ የተለያዩት ሽረዎች የፊት...
የሁለተኛው ዙር ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የካሳዬ አራጌውን ኢትዮጵያ ቡናን እና በ15 ቀኑ እረፍት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን አጥቶ ከቀናት በፊት የቀድሞ...
የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ስሑል ሽረ ጋር የሚያገናኘው የ 10፡00 ሰዓት መርሀ ግብር...
ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር የተለያዩት ስሑላውያኑ አሰልጣኝ የሲሳይ አብርሀምን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል። ሼር ኢትዮጵያ፣አክሱም ከተማ፣ሰበታ ከተማ፣አዳማ ከተማ እና...
ለመወዳደሪያ ብቁ አይደለም ተብሎ እድሳት ላይ የነበረው ስታዲዮሙ ዛሬ ከፌደሬሽን በተላኩ ሰዎች ተገምግሟል። ገምጋሚዎቹ በሚያቀርቡት ሪፖርት በቀጣይ ቀናት የስታዲዮሙ እጣፈንታ የሚለይለት ሲሆን በአሁኑ...
በሊጉ ድንቅ ብቃታቸውን ማሳየት ከቻሉት ተጫዋቾች መካከል አንዱ የነበረው ዮናታን ከበደ በመጨረሻም ስሁል ሽረን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል :: ዮናታን ከበደ ያለፉትን ወራት...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት በሚደረጉ የ15ኛ ሳምንን መርሀ ግብር ፍፃሚያቸውን ሲያገኙ የዚህ መርሀ ግብር አካል የሆነው የሁለቱም ቡድኖች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident