ዋና አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተን ለብሔራዊ ቡድን አሳልፈው የሰጡት ሰበታ ከተማዎች ለፕሪሚየር ሊግ ያበቃቸውን የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ክፍሌ ቦልተናን ለመመለስ ያሰቡ ይመስላል። በክለቡ ደጋፊዎች...
ሰበታ ከተማ 9 ተጨዋቾችን ሊያሰናብት ወሰነ “ክለቦች ለዝውውር ሲመጡ ያልከፈሉት የተጨዋች ደመወዝ እንደሌለባቸው የሚገልፅ ደብዳቤና ሰነድ ማቅረባቸው የግድነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን/የኢ.እግር ኳስ ፌዴሬሽን...
በዘንድሮው የውድድር ዓመት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተን የቡድን ስብስብ መቀላቀል የቻለው የመሐል ሜዳው ተጫዋች ታደለ መንገሻ ለተጨማሪ ዓመታት ውሉን አራዝሟል ። ታደለ መንገሻ...
በአሰልጣኝ ውባቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች የመሐል ተከላካያቸውን አንተነህ ተስፋዬ ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘማቸው ይፋ ተደርጓል ። አንተነህ ተስፋዬ በሊጉ ልምድ አላቸው...
ሰበታ ከተማዎች የመስመር ተጫዋች ከድሬድዋ ከተማ ማስፈረማቸው ተገልጿል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታዎች ያለፉትን ሶስት ዓመታት በድሬድዋ ከተማ ቤት ማሳለፍ የቻለውን ያሬድ ታደሰን...
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ሰበታ ከተማዎች ወደ ዝውውሩ የተጫዋቾቻውን ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን በመቀላቀል የጀመሩት ሰበታዎች በዛሬው ዕለት መሳይ ፓውሎስን ማስፈረማቸው...
በዝውውር መስኮቱ ምንም አይነት እንቅስቃሴን ሳያደርጉ የቆዩት ሰበታ ከተማዎች የግራ መስመር ተካላካዩን ሀይለ ሚካኤል አደፍርስ ውልን ማራዘማቸው ተገልጿል ። በአሰልጣኝ ውበተ አባተ...
“የሀገራችን የስፖርት ሚዲያዎች ለሀገራችን እግር ኳስ ሩቅ ናቸው ቢቀርቡን ኖሮ ህመማችን ይሰማቸው ነበር” “እኛ ኢትዮጵያ ቡናዊያን ግድቡ ይገደባል ብለን ተንብየናል ቡና ዋንጫ በልቷል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident