በተቀዛቀዘ የደጋፊዎች ድባብ በተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች የስምንተኛ ሳምንት መርሀ ግብር መስኡድ መሀመድ የቀድሞው ክለቡን ለመጀመሪያ ጊዜ ገጠሟል :: ሰበታዎች አጥቅተው በመጫወት የመጀመሪያውን አስር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ድል ማስመዝገብ ተስኖት የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና በሜዳው አቢዮ አርሳሞ ስታዲየም ከጊዜ...
በ6ተኛው ሳምንት በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት የደረሰባቸው መቐለ 70 እንደርታዎች በትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግደው ሱሌማን ሰሚድ በራሱ ግብ ላይ እንዲሁም በአማኑኤል ገብረሚካኤል...
በአሰልጣኝ ፓውሎስ ማንጎ እየተመሩ ደካማ ጅማሮን ቢያሳዩም ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን በማሳየት ጠንካራ ተፎካካሪ እየሆኑ የሚገኙት ጅፋራውያን በአዲሱ ስታዲየማቸው ያለመሸነፍ ጉዟቸው አስቀጥለዋል ::...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ወጣ ገባ የሚል አቋም እያሳየ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ በሜዳው ባህርዳር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ወጣ ገባ የሚል አቋም እያሳየ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ በሜዳው ሀዋሳ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ 3 ወንድማማቾችን በአንድ ጨዋታ ያገናኘው የወላይታ ድቻና ፋሲል ከነማ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ እንደወትሮው ሁሉ...
ስሑል ሽረ በ28ኛው ደቂቃ በሀብታሙ ሸዋለም በኩል ባስቆጠረው የፍፁም ቅጣት ምት ግብ ከ5 ጨዋታዎች በኃላ ወደ አሸናፊነት መንገድ ተመልሷል።የሳምሶን አየለ ስብስብ ስሑል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident