ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሪው ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናቸው ክልል ላይ በነበረ ብቸኛ ጨዋታ ሶዶ ላይ ወላይታ...
በበርካታ የሶዶ አካባቢ ስፖርት አፍቃሪ በሜዳ ላይ በመገኘት የተከታተለው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሀገርን ወክሎ እየተሳተፈ እሚገኘው ወላይታ...
ዛሬ ከተደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብቸኝነት አ/አ ስታዲየም ላይ የተካሄደው የቅ/ጊዮርጊስ እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በትግራይ ደርቢ በጉጉት የተጠበቀው የወልዋሎ አ.ዩ. እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ በደጋፊዎች ረብሻ ተቋረጧል። ልክ 9:00 ሰአት ሲል...
በደቡብ ደርቢ ሁለቱ የደቡብ ክለቦችን ያገናኝው ጨዋታ በውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኝው አርባምንጭ ከተማ እንዳለ ከበደ ባስቆጠራት ፍፁም ቅጣት ምት 1-0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት...
በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ዛሬ በብቸኝነት በሶዶ ስታዲዬም ወላይታ ድቻ ከ ደደቢት ያደረጉት ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 1ለምንም አሸናፊነት ሲጠናቀቅ ፡የሊጉ መሪ ደደቢት ከተከታዬቹ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክን አገናኝቶ በመከላከያ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው 8ኛ ደቂቃ ላይ የመከላከያው ምንይሉ ወንድሙ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ዛሬ ሲጀመር በቅድሚያ የተገናኙት ፋሲል ከተማ እና ወልዋሎ አ.ዩ ነበሩ። በጨዋታውም ፋሲል ከተማ 1-0 በሆነ ጠባብ ውጤት ማሸነፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident