በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተጀመረ...
ፋሲል ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሙጂብ ቃሲም ብቸኛ ግብ 1-0 አሸንፏል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ዛሬ ጥዋት 4:00 ስአት ላይ በሰበታ ከተማ እና ድሬዳዋ...
ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የስሑል ሽረ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።እንግዶቹ ጅማዎች በመጀመርያው አጋማሽ መጨረሻ ላይ በኤልያስ አህመድ አማካኝነት ባገኙት...
ወጣቱ አጥቂ ጉዳት አጋጥሞታል በተደጋጋሚ ጉዳቶችን እያስተናገደ የሚገኘው የሀዋሳ ከተማው ወጣት አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዛሬው ጨዋታም ጉዳት አጋጥሞታል። ተጫዋቹ ከጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አግሩ...
በ 10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ሰበታ ከተማ በፍፁም ገብረማርያም እና አዲሱ ተስፋየ ግብ 2-1...
በዘጠነኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል በባህርዳር አለማቀፍ ስታዲዮም የተደረገው የባህርዳር ከተማ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3-2 አሸናፊነት...
መቐለ 70 እንደርታ በናይጀርያዊው አጥቂ ኦኪኪ ኦፎላቢ ሁለት ግቦች ሰበታ ከተማን አሸነፈ።በትግራይ ስታድየም ሰበታ ከተማን ያስተናገዱት ምዓም አናብስቶች ኦኪኪ በመጀመርያውና በሁለተኛው አጋማሽ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታ በሀዋሳ ሰው ሰራሽ ስታዲየም በሀዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 3-1 አሸናፊነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident