መከላከያ

99 መጣጥፎች
መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ጦሩ ድል ቀንቶታል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መከላከያ መካከል ተደርጎ አዲሱ አቱላ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ መከላከያዎች ሙሉ ሶሰት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል ። አዳማ ከተማ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወላይታ ድቻ ወደ መሪዎቹ የቀረበበትን ድል አስመዝግቧል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር የ12ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተደረገው የመከላከያ እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ አንተነህ ጉግሳ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹ አሸንፈው...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | መከላከያ ከወራጅ ቀጠና የወጣበትን ድል አስመዝግቧል

በ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከአምስት ጨዋታዎች ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃውን አሻሽሏል ። መከላከያ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ በአብዱራህማን ሙባረክ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳመንት ቀዳሚ ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት በተጫወተው ድሬዳዋ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ መከላከያን በመርታት መሪነቱን አጠናክሯል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በፋሲል ከተማ እና መከላከያ መካከል በተደረገ ጨዋታ ተጀምሯል ። በጨዋታው ብልጫ የነበራቸው አፄዎቹ ያሬድ...

መከላከያሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የስምንተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል

በስምንተኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት መከላከያ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ። መከላከያ በሰባተኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በነበረው ጨዋታ ላይ በቋሚ...

ሀዲያ ሆሳዕናመከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን አግኝቷል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከሽንፈት መልስ የተገናኙት መከላከያ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን አድርገው እስካሁን በውድድር አመቱ 3 አቻ ተለያይቶ 3 የተሸነፈው እና ምንም ማሸነፍ...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና በውድድር አመቱ ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ቡና እና መከላከያ መካከል የተደረገው ጨዋታ ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ የነበሩት ቡናማዎቹ ነጥብ ለመጋራት ተቃርበው የነበረ ቢሆንም በመጨረሻ ደቂቃ የተሰጠባቸውን የፍፁም ቅጣት ምት...