የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ነገ ሰኔ 9 እና 10/2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች እንደሚካሄዱ መርሃ ግብር ቢያዝላቸውም በወቅታዊ...
በ24ኛው ሳምንት ከባለሜዳው መከላከያ ጋር እዚሁ አዲስ አበባ ስታዲዬም በደጋፊዎቹ ፊት የተጫዎተው ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርቶ የሊጉ መሪ የሚሆንበትን ዕድል አባክኗል፡፡ ባለፈው ሳምንት...
የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በወሳኝ ምዕራፍ ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረጉ ትንቅንቆሽ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች በሚካሄዱ 7 ጨዋታዎች ከቀኑ በ9:00...
በ20ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ በአዲስአበባ ስታዲዬም አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው መከላከያ በፍፁም ገ/ማርያም የጭማሪ ደቂቃ ግብ 1-0 አሸንፏል፡፡ ልክ 9:05 ሲል በተጀመረው የሁለቱ...
በያዝነው ዓመት አጋማሽ ከወልዲያ ከተማ ጋር በተለያዩ ምክኒያቶች ባለመስማማቱ ከክለቡ ጋር መቀጠል ያልቻለው ፍፁም ገብረማርያም በመጨረሻ ሰዓት ማረፊያው መከላከያ መሆኑ ተረጋግጧል። ጦሩ በሊጉ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የአ/አ ስታዲየም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሁሉም በዚህ ዕለት (ረቡዕ መጋቢት 26/2010ዓ.ም)...
በበርካታ የሶዶ አካባቢ ስፖርት አፍቃሪ በሜዳ ላይ በመገኘት የተከታተለው የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታ በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ሀገርን ወክሎ እየተሳተፈ እሚገኘው ወላይታ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክን አገናኝቶ በመከላከያ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው 8ኛ ደቂቃ ላይ የመከላከያው ምንይሉ ወንድሙ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident