ቶሎሳ ንጉሴ ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል ከሱሉልታ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለሀምበሪቾ ዱራሜ እና ያለፉትን ሁለት አመታት ደግሞ በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታን ማድረግ የቻለው የመስመር...
ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን ከቀጠረ በኋላ በዝውውሩ እየተሳፈ የሚገኘው እና ጎን ለጎን የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው ሀድያ...
ወጣቱ ተከላካይ ውሉን በነብሮቹ ቤት አራዝሟል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በንብ እና መቻል ቆይታን አድርጎ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሀድያ ሆሳዕና እጅግ...
ሀድያ ሆሳዕና አጥቂ አስፈረመ ከአርባምንጭ ከተማ ከተገኘ በኋላ በጋሞ ጨንቻ ፣ ባቱ ከተማ ፣ ምድረ ገነት ሽረ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በመቐለ 70...
አማካዩ ጄይላን ከማል ውሉን አራዘመ። የቀድሞው የቤንች ማጂ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ደሴ ከተማ የአማካይ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጄይላን ከማል የተጠናቀቀውን አመት በሀድያ...
ሀድያ ሆሳዕና ወንድማገኝ ማዕረግን አስፈረመ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች የመሐል ተከላካዩ ወንይማገኝ ማዕረግን በሁለት አመት ውል የግላቸው አደረጉ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን...
ሀድያ ሆሳዕና አማካዩን አስፈረመ። በትውልድ ከተማው ድሬዳዋ ከተማ የአምስት አመታት ቆይታ የነበረው የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና አማካይ ያሬድ ታደሰ ከአመታቶች...
ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች የግሉ አደረገ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ በቀጣዩ የውድድር ዘመን እንደሚመራ የሚጠበቀው ሀድያ ሆሳዕና ከአጥቂው ቢያንም ጌታቸው ቀጥሎ ሁለተኛው ፈራሚ የመስመር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident