መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሔኖክ አርፊጮ እና እንዳለ አባይነህ ውላቸውን አራዝመዋል።
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሔኖክ አርፊጮ እና እንዳለ አባይነህ ውላቸውን አራዝመዋል።

አጋራ
አጋራ

ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን ከቀጠረ በኋላ በዝውውሩ እየተሳፈ የሚገኘው እና ጎን ለጎን የነባር ተጫዋቾችን ውል እያራዘመ የሚገኘው ሀድያ ሆሳዕና በመሐል ለወላይታ ድቻ የተጫወተው እና ያለፉትን አስራ አንድ አመት በክለቡ በግራ መስመር ተከላካይ ቦታ ላይ እንዲሁም በአምበልነት ጭምር ሲመራ የምናውቀው ሔኖክ አርፊጮ እና ከታችኛው ቡድን በማደግ ለአምስት አመታት ቡድኑን ያገለገለው አማካዩ እንዳለ አባይነህ ለተጨማሪ አመት ውላቸውን በክለቡ አራዝመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...