ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ጋዜጣዎ ሳምንቷን ጠብቃ ከእጅዎ ልትደርስ ከጫፍ ደርሳለች፤ ነገ በማለዳ ይጠብቋት

ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው የመጀመሪያዋ ባለቀለም ጋዜጣዎ ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስ እና አነጋጋሪ ዘገባዎችን እንደዚሁም ያልተሰሙ ቃለ-ምልልሶችን ይዛ ነገ በማለዳው ከእጅዎ ትገባለች፡፡...

The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“በኢትዮጵያ ቡና ታሪኬን በደማቁ ማፃፍ እፈልጋለሁ”አቡበከር ናስር (ኢ/ቡና)

THE BIG INTEVIEW WITH ABUBEKER NASIR በይስሐቅ በላይ አሁን የኢትዮጵያ ቡናን 10 ቁጥር ማልያ ለብሶ እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ ለጊዜው እርሱት፤ ከዛሬ 8 አመት...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

“ፕሮፌሽናል ሆኖ ለመጫወት የጊዮርጊስን ማልያ መልበስ የግድ ነው”ሳልሀዲን ሰዒድ (ቅ/ጊዮርጊስ)

The BIG INTERVIEW : SALHADIN SAIDE ሀትሪክ፡- ረዘም ያለ ጉዳት ማስተናገድህ ይታወቃል… እንዴት አለፍከው? ሳላህዲን፡- በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት ወደ 8 ወር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ጋዜጣዎ ነገ ማለዳ ይጠብቋት የመጀመሪያዋ ባለቀለም ጋዜጣዎ ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው አዳዲስ እና አነጋጋሪ ዘገባዎችና ቃለ-ምልልሶችን ይዛ እጅዎ ትገባለች፡፡

ሀትሪክ በነገው እትሟ በኢትዮጵያ ቡና ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ እግር ኳስ ደምቆ እያበራ የሚገኘውን አንፀባራቂው ኮከብ (The Rising Star) አቡበከር ናስርን በሚዲያ ታሪክ ለመጀመሪያ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ጋዜጣዎ ነገ (ረቡዕ) በልዩ ዝግጅት ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለ ቀለም ጋዜጣዎ ሀትሪክ ነገ (ረቡዕ) በእጅዎ ትገባለች

    በበዓል ምክንያት በመደበኛ ቀንዋ ለንባብ ያልበቃችው ሀትሪክ ነገ (ረቡዕ) እንደተለመደው የአንባቢያንን ቀልብ የሚስቡ ልዩ ጥንቅሮቿ አንባቢዎቿ እጅ ትደርሳለች ሀትሪክ በነገው ዕትሟ፦...

The BiG InterviewUncategorizedሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

”በሙስና ከተጨማለቀና በወረደ እግር ኳስ በሚገኘው ገንዘብ ሆዴን የምሞላበት፤ ልጆቼን የማሳድግበት ሞራል በማጣቴ ነው ከስልጠናው ዞር ያልኩት”ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለሃይማኖት

በይስሐቅ በላይ ሀትሪክ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከዓለም 151ኛ ነው፤ እግር ኳሱም ከዓለም ቀርቶ በአፍሪካ ደረጃ ተፎካካሪ መሆን አልቻለም፡ ፡ በዚህ በደከመ እግር ኳስ...