የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
መቻልባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፍፁም አለሙ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል ።

ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል!!

በሀላባ ከነማ 3 ዓመታትን ቆይታ ያደረገው ወጣቱ የቀኝ መስመር ተጫዋች ፀጋ ከድር ለቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ተስማምቶ ቡድኑን ተቀላቅሏል። ጳውሎስ ከንቲባ ለአዲስ ከተማ ለኢትዮጵያ ንግድ...

ባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሶስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል በኢትዮጵያ...

ሀዲያ ሆሳዕናኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ጫላ ተሽታ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል !

በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ እስከአሁን የነባር ተጫዋቾቹን ውል እያደሰ እና እዮብ አለማየሁን እንዲሁም በረከት ወንድሙን የመሳሰሉ ተጫዋቾች ማስፈረም...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል !

በአሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራዉ እየተመራ ለቀጣዩ የውድድር አመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና እስከ አሁን ድረስ ሳሙኤል ሳሊሶ ፣...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የተጫዋቹን ውል አድሷል።

ያለፈውን የውድድር ዓመት 1215 ደቂቃዎች በሜዳ ላይ ቆይታ ያደረገው ወልደአማኑኤል ጌቱ፤ የተለያዩ ክለቦች እሱን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን ቢያሳዩም ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለኢትዮጵያ ቡና ለመጫወት...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ከከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል ።

  አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ሁለተኛውን አዲስ የክለቡን ፈራሚ የውድድር ዘመኑን በከፍተኛ ሊጉ በደሴ ከተማ ጥሩ የውድድር ዘመን ያሳለፈውን አጥቂ ሙልጌታ ካሳሁንን...

አርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈርሟል

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋችና በ2016 ዓ/ም በፕሪሚየር ሊጉ በፋስል ቤት ድንቅ ቆይታ ያሳለፈውን ይሁን እንዳሻውን አስፈርሟል ከዚህ ቀደም...