የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የቀድሞ ግብ ጠባቂያቸውን አስፈርመዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ የቀድሞ ግብ ጠባቂው ተመስገን ዮሐንስን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። የክለቡ የታዳጊ ቡድን ውጤት የሆነው ተመስገን በቅዱስ ጊዮርጊስ ለአንድ ዓመት የሚያቆየውን ኮንትራትም ፈርሟል።...

ሎዛ አበራዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሎዛ አበራ በአሜሪካ ሱፐር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው ዲሲ ፓወር ፊርማዋን አኖረች

ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ ያቀናችው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አምበል ሎዛ አበራ በቨርጂኒያ ማራውደርስ ያለፉትን ጊዜያት ቆይታ ማድረጓ የሚታወቅ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀፊዝ ኮንኮኒ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የሁለት አመት ስምምነት ፈርሟል ሀፊዝ ኮንኮኒ ባሳለፍነው አመት በጋና ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ግብ አግቢና ኮከብ ተጫዋች ነበር። ኮንኮኒ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊ ተጫዋች አስፈረመ

ኢትዮጵያ ቡና ናይጄሪያዊውን ዲቫይን ናዋቹኩን በሁለት አመት በሚቆይ ውል አስፈርሟል። ተጫዋቹ የአማካይ ክፍል ቦታን ይሸፍናል ተጫዋቹ የቤንድል ኢንሹራንስ ተጫዋች ነበር

መቻልአርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጭ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብ ጠባቂና ጋናዊ የመሃል ተከላካይ በዛሬው ዕለት አስፈርሟል የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ስብስባቸው በማጠናከር ላይ...

ሻሸመኔ ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የመሀል ተከላካዩ የአብስራ ሙሉጌታ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተመለሠ።

በ2016 ለ ሻሸመኔ ከተማ ቀደም ባሉት አመታት ደግሞ ጅማ አባጅፋር እና መቻል መቆየቱ ይታወሳል ። በቀጣይ ዓመታት ላሳደገው ክለብ ለመጫወትም ፊርማውን አኑሯል። "...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ እና የነባር ተጫዋቾቹን ውል እያራዘመ ነው

አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ድሬዳዋ ከተማ አዳዲስ እና የነባር ተጫዋቾችን ውል ማራዘም ጀምሯል። መሀመድ ኑር ናስር፣ አህመድ ረሺድ፣ አብዱሰላም ዩሱፍ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ባህር ዳር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድን አሳድጓል!

ቅዱስ ዮሐንስ የግራ መስመር ተከላካይ እሱባለው አየነው የተከላካይ አማካይ ሃይሉ ሁሴን አማካይ ሄኖክ ይበልጣል አማካይ መታገስ ሙሉየ የመሐል ተከላካይ