በወላይታ ድቻ ሀ-15 እግር ኳስን የጀመረው እና ያለፉትን ዓመታት በቦዲቲ ከተማ፣ ጋሞ ጨንቻ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ሊጉ ሲያድግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያደረገ እና በተጠናቀቀው...
" ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማሊያ ውጪ አልለብስም" አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ውጤታማው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ለተጨማሪ ሁለት አመታት የሚያቆየውን...
በከፍተኛ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ አንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ቡአይ በፈረሰኞቹ ቤት ሁለት ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ተገኑ ተሾመን ውል ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ይፋ ሆኗል። በክለቡ የታዳጊ ቡድን አልፎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ተገኑ ለተጨማሪ ሁለት...
የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ላይ ተጠምደው የነበሩት አርባምንጭ ከተማዎች ሁለት ተጨዋችን ለማስፈረም ተስማሙ በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን ጅማሮውን ማድረግ የቻለው እና ወልዲያ :ባቱ...
የቀድሞ ኢትዮ ኤሌትሪክ : ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ወላይታ ድቻ መጫወት የቻለው ረዥሙ አማካኝ አብነት ደምሴ የመጀመሪው የሀዋሳ ከተማ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል ።
አርባምንጭ ከተማ ወደ ዝውውር ጠልቆ ከመግባቱ በፊት የ ነባር ተጨዋቾቹን ውል በማራዘም ላይ የሚገኘ ሲሆን በዛሬው እለትም የበርካታ ዓመታት አዞዎቹን ማገልገል የቻለው አሸናፊ...
ከ ሀድያ ሆሳዕና ተስፋ ቡድን መገኘት የቻለው ያሬድ በቀለ የ አሸናፊ በቀለ ምርጫ በመሆን የቀዳሚ ቡድኑን ሸገር ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል ከሰአታት በፊት ተጫዋቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident