የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ የሊጉን ሻምፒዮም ተቀላቀለ

ሲዳማ ቡና በሁለት አመት ውል ከድቻ ጋር ለመቀጠል የተስማማውን ተከላካይ በእጁ አስገብቷል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ አማካኝነት ወዳሳደገው ክለብ ወላይታ ድቻ ተመልሶ የመጫወት ዕድልን...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ዩጋንዳዊው ግብ ጠባቂ እና የቀድሞው የአፄዎቹ አጥቂ የሀገራቸውን ክለብ ተቀላቀሉ

ከወልዋሎ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫን ያነሳው ግብ ጠባቂ እና ከአንድ አመት በፊት ለፋሲል ከነማ የተጫወተው አጥቂ ለሀገራቸው ክለብ ፈርመዋል። ከወልዋሎ አዲግራት ጋር በግሉ ጥሩ...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና የመጀመሪያ ፈራሚውን አግኝቷል።

ከወላይታ ድቻ ጋር ትላንት የተስማማው ተጫዋች የሊጉን ቻምፒዮን ዛሬ ተቀላቀለ። የቀድሞው የሺንሺቶ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ ፣ ቤንች ማጂ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ንግድ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አቡበከር ኑራ ማረፊያው ታወቀ

ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂን አስፈረመ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ድንቅ መሆን ከቻሉ ግብ ጠባቂዎች መካከል አንዱ የወቅቱ የኢትዮጵያ...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችጋሞ ጨንቻ

የሊጉ አዲስ አዳጊ ስራ አስኪያጅ ሰሾም አሰልጣኙን አስቀጥሏል

ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው ተጫዋቹን ስራ አስኪያጅ ሲያደርግ አሰልጣኙ በኮንትራቱ መሠረት ይቀጥላል። ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ያደገው ጋሞ ጨንቻ ወደ አስራ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ለማስፈረም ተሰማማ

ፈረሰኞቹ ሦስተኛው ፈራሚ የግራ መስመር ተከላካዩ ሆኗል። ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት እንደሚሾም የሚጠበቀው ቅዱስ ጊዮርጊስ የግራ መስመር ተከላካዩ አብዱሰላም የሱፍን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ

የጦና ንቦቹን በሊጉ ማቆየት የቻሉት አሰልጣኝ በሁለት አመት ውላቸውን አራዝመዋል። ወላይታ ድቻን ከታችኛው የሊግ ዕርከን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካሳደግ በኋላ በ2010 የውድድር ዘመን...

መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የመቻል አዲሱ አሰልጣኝ ታወቀ

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማረፊያቸው ታውቋል። ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለማስቀጠል አልያም ደግሞ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ጥረት ሲያደርግ የነበረው የመቻል ቦርድ በመጨረሻም...