የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ያሬድ ታደሰ ወደ ቀድሞው ክለቡ ተመለሰ

ሀድያ ሆሳዕና አማካዩን አስፈረመ። በትውልድ ከተማው ድሬዳዋ ከተማ የአምስት አመታት ቆይታ የነበረው የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና አማካይ ያሬድ ታደሰ ከአመታቶች...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኪቲካ ጂማ የባህርዳር ሦስተኛው ፈራሚ ሆኗል

ባህርዳሮች ሦስተኛውን አዲስ ተጫዋች አግኝተዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች ከዮዳሄ ዳዊት እና ሽመልስ በቀለ በመቀጠል ሦስተኛው ፈራሚ አጥቂው ኪቲካ ጂማ ሆኗል።...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ለባህርዳር ከተማ ፈረመ

አንጋፋው አማካይ ወደ ባህርዳር አምርቷል። ​በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ ከታዩ ድንቅ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ሽመልስ በቀለ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ከሰሞኑ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ከአዳማ ከተማ ቀን ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች አመሻሹን ለነገሌ ፈረመ

ለአዳማ ከተማ እንደፈረመ የገለፅንላችሁ ተጫዋች 24 ሰአት ሳይሞላ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ። በአሰልጣኝ ቱሉ ደስታ የሚመሩት ነገሌ አርሲዎች ቀን ከአዳማ ከተማ ተስማምቶ ነገር...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ በሁለት ሚና የሚጫወተውን ተጫዋች ውል አደሱ

በዝውውር በንቃት እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ እና ደሴ ከተማ እንዲሁም ክለቡ ወደ ፕሪምየር...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ በረከት ግዛውን እና እንዳልካቸውን ጥበቡን አስፈረሙ።

ነገሌ አርሲ ሁለት ተጫዋቾች  የግሉ አደረገ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ነገሌ አርሲዎች የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በወልዋሎ ቆይታ የነበረውን...

አዳማ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አዳማ ከተማ ዝውውሩን በይፋ ተቀላቀለ

አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው አዳማ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ...

ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቹን ውል አራዘመ

ሀላባ ከተማ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ አራት አዳዲስ ፈራሚዎችን የግሉ ያደረገው ሀላባ...