የፋሲል ከነማ ረዳት ለመሆን ተቃርቦ የነበረው አንጋፋው ደጉ ደበበ ወደ አዳማ አመራ ከአርባምንጭ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለረጅም አመታት እግር ኳስን የተጫወተው እና በቅዱስ...
ብሩክ ሙሉጌታ ባህርዳርን ተቀላቀለ በከፍተኛ ሊጉ ኮልፌ በነበረው እንቅስቃሴ በፕሪምየር ሊጉ በሲዳማ ቡና መለያ መተዋወቅ የቻለው የመስመር አጥቂው ብሩክ ሙሉጌታ በኢትዮጵያ መድን በሁለት...
ጥቂት ጊዜያት ያለ ክለብ የቆየው አማካይ ወልዋሎን ተቀላቀለ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚካፈለው ወልዋሎ ጋናዊውን አማካይ አብዱልባሲጥ መሐመድን አስፈርመዋል። ከሀገሩ ካሬላ ክለብ...
ባህርዳር ከተማ ዩጋንዳዊውን አጥቂ አስፈረመ። በባህርዳር ከአራት አመት በፊት ተዘጋጅቶ በነበረው የጣና ዋንጫ ላይ ለሀገሩ ሞደርን ጋዳፊ ክለብ ሲጫወት በመልማዮች ዕይታ ውስጥ ገብቶ...
ፍፁም አለሙ ወደ ቀድሞው ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። የአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ውል ያራዘመው ፋሲል ከነማ ዘግይቶም ቢሆንም ወደ ዝውውሩ በዛሬው ዕለት የገባ ሲሆን...
አማካዩ ጄይላን ከማል ውሉን አራዘመ። የቀድሞው የቤንች ማጂ ፣ ወልቂጤ ከተማ እና ደሴ ከተማ የአማካይ ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጄይላን ከማል የተጠናቀቀውን አመት በሀድያ...
ፋሲል ከነማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። እግር ኳስን ከሀገሩ ክለብ ከጀመረ በኋላ በመቀጠል ወደ ግብፅ በማምራት ሰባት ክለቦች አዳርሶ በመጨረሻም ከግብፁ ክለብ ቃንአ በኋላ...
ሀዋሳ ከተማ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረሙን ቀጥሏል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን በመነሳት ለዋናው ቡድን ከዛም ለአዳማ ከተማ እና የተጠናቀቀውን አመት ለመቐለ 70 እንደርታ መጫወት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident