የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል። በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በሀገራችን...
የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ይውል ዘንድ ከፕሪምየር ሊግ እና ከከፍተኛ ሊግ ቡድን ተጨዋቾች ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ በዛሬው...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በወጣትነት ዕድሜው ከ1980ዎቹ የመጨረሻ ዓመታቶች አንስቶ እስከ 1990ዎቹ የመጀመሪያ ዓመታቶች ላይ በክለብ ደረጃ ለኪቤአድ፣ ለኒያላ፣ ለሳቢያን ብረታ ብረት፣...
ትውልደ ኢትዮጵያውያውያኖቹ በስዊዘርላንድ ሊግ የሚጫወቱት ማረን ኀ/ስላሴ እና ቅዱስ ኀ/ስላሴ ከለላ ለተሰኘ ታዳጊ የእግር ኳስ ቡድን የምግብና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል ::...
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ኢትዮ.ኤሌክትሪክ የስፖርት ክለብ ተቀላቅሏል፡፡ ራሳቸውን ከሃላፊነት ያነሱትን የቀድሞ የክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢሳያስ ደንድርን ለሳምንታት ወደቦታ የመለሠው...
በአዲስ አበባ ስታድየም የሚታደሙ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች እንደዚሁም ደግሞ የእነሱም የቅርብ ጓደኞች ኮሮና ቫይረስን በጋራ ለመከላከል ይቻል ዘንድ በትናንትናው ዕለት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident