የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት...
የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያና በተለይም በዳኞች ላይ እየደረሰ ባለው ድብደባ ዙሪያ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል...
ትናንት ሰበታ ላይ በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወላይታ ዲቻ ከፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ የጦና ንቦቹ በእዮብ አለማየሁ የሀትሪክ ግቦች 3-0 አፄዎቹን ማሸነፋቸው...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሰበታ ላይ ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በእዮብ አለማየሁ የሐት-ትሪክ ጎሎች ፋሲልን 3-0 አሸንፏል፡፡ ጨዋታው ሶዶ ላይ መካሄድ የነበረበት...
ፈሲል ከተማ እግር ኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡና ምክትላቸውን በትናንትናው እለት መለያየቱን በያፋዊ ገጹ ያስታወቀ ሲሆን በቀጣይ ክልቡን የማን ይረከባል ለሚለው መልስ ብዙም...
ዛሬ ከተደረጉት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብቸኝነት አ/አ ስታዲየም ላይ የተካሄደው የቅ/ጊዮርጊስ እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው...
የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በአዲስአበባና በክልል ስታዲዬሞች በሚካሄዱ 5 ጨዋታዎች ሲጀምር በቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ ገፃችን ፈረሰኞቹን ከ አፄዎቹ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident