በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ እየተሳተፈ ያለውና የሊጉን ዋንጫ ካነሱ ክለቦች ተርታ ስሙ የሚጠራውን ጅማ አባጅፋርን ውጤታማ አላደረገም በሚል የክለቡ አመራሮች አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን አግደዋል።...
በ20ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ጅማ አባጅፋር ከኢትዮጵያ ቡና ተገናኝተው 1 - 1 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን አጠናቀዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ19ኛው ሳምንት በድሬዳዋ ከነማ...
በ19ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረገው የመጀመሪያ ጨዋታ ከ10ኛ ሳምንት በኋላ ምንም ጨዋታ ማሸነፍ ያልቻለው ድሬዳዋ ከነማ ጅማ አባጅፋርን ከእረፍት መልስ በተቆጠሩ ግቦች...
በ18ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የፋሲል ከተማ ጨዋታ አሰልጣኛቸውን ካሰናበቱ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ባደረጉት በፋሲል ከተማዎች የ2 -...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከጅማ አባጅፋር አገናኝቶ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማዎች በ16ኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ በተጋሩበት...
በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ብሩክ በየነ እና ተባረክ ሔፋሞ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀይቆቹ ማሸነፍ ችለዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ15ኛው...
በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለይም በመጀመሪያ ዘጠኝ ሳምንታት ላይ በከፍተኛ የውጤት ቀውስ ውሰጥ ገብቶ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ለበርካታ ሳምንታት ተቀምጦ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የጅማ አባጅፋር ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል ። በ14ኛው ሳምንት በሀዋሳ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident