-ፌዴሬሽኑ ክለቡን ማብራሪያ ጠይቋል ለኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የገባ የዮሀንስ ሽኩርና የጅማ አባጅፋር ውል የገባበት አልታወቀም....ግን ፈርሟል። የክለቡ ተጨዋቾች ውል በክለቡ ጉዳይ...
በመጀመሪያው ሳምንት የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ነጥብ የጣሉት ሁለቱ ቡድኖች በዚህ ሳምንት ሲገናኙ ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ለማጠናቀቅ ችለዋል...
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ዘጠኝ ጎሎችን ለተመልካች አሳይቶ ተጠናቋል ። ከምሳ ሰዓት በኋላ በተደረገው መርሐ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ጅማ አባ አፋር የቀድሞውን ጋናዊ ግብ ጠባቂው ዳንኤል አጃይ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ምክንያት ለቀጣዮቹ ሶስት የዝውውር መስኮት...
የጅማ አባጅፋር ተጫዋቾች፣ አሰልጣኞች እና አጠቃላይ የክለቡ ሠራተኞች ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ የሚውል የገንዘብ ድጋፍን አድርገዋል፡፡ ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ተጫዋቾች እና መላው...
የጅማ አባጅፋር ደጋፊዎች ኃላፊነታችንን እንወጣ በማለት የእጅ ማስታጠብ እና ለአቅመ ደካሞች መለገስ የጀመሩት በጎ ተግባር ተጠናክሮ እየቀጠለ ይገኛል። ለመከላከያ እግር ኳስ ክለብ...
የጅማ አባጅፋሩ የተከላካይ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሄኖክ ገምቴሳ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል፡፡ 2010 ክረምት ላይ ፋሲል ከነማ ከለቀቀ በኃላ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለው ተጫዋቹ...
በአስራ ሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል፡፡ ጅማ አባ ጅፋር ሳምንት ከበባህር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident