ድሬዳዋ ከተማ

248 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቡርትካናማዎቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ !

  በ2012 ከቅዱስ ጊዮርጊስ ድሬድዋ ከተማን የተቀላቀለው ፍሬዘር ካሳ ዘንድሮ ኮንትራቱ የተጠናቀቀ ሲሆን ከክለቡ ጋር ባደረገው ስምምነት ለአንድ አመት በክለቡ ለመቆየት ተስማምቷል። ክለቡ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛውን ተጫዋች አስፈረመ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊው ክለብ ድሬዳዋ ከተማ በእግር ኳስ ተጨዋችነት ጉዞው ለሙገር ሲሚንቶ፣ ለአዲስ አበባ ከተማ፣ ለጅማ አባቡና፣ ለአዳማ ከተማ እና ለሀድያ ሆሳህና...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

የአሰልጣኞችን ውል በማደስ ለ2013 ውድድር አመት ዝግጅቱን የጀመረው ድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ የመጀመሪያ ተጫዋች አስፈርሟል።

  ድሬድዋ ከተማ የአማካይ ተከላካይ የሆነውን አስጨናቂ ሉቃስ በአንድ አመት ኮንትራት ማስፈረም ችሏል። የሐዋሳ ከነማ ኮንትራቱን ዘንድሮ የጨረሰው አስጨናቂ ከዚህ በፊት ለደቡብ ፖሊስ...

Covid-19ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት በሌላ የበጎ ስራ ተሳትፈዋል

  የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል።   በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በሀገራችን...

ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ተጫዋቾች የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ ያቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለገሱ

  ክለቡ ዛሬ በምድር ባቡር ስፖርት ክለብ ርቀቱን ጠብቆ ባካሔደው ውይይት ተጫዋቾች የአንድ ወር ደሞዝ ለመለገስ የተስማሙ ሲሆን የብር መጠኑም ከአንድ ሚሊዮን ብር...

ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ ስፖርት ክለብ ስራ አስኪያጅ እና ምክትል አሰልጣኝ ሰየመ

የክለቡ ቦርድ ትናንት ባካሔደው ስብሰባ አቶ ዳዊት ከድር (ጆኒ) ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ እና ኢንስትራክተር ፉዓድ ዩሱፍ ምክትል አሰልጣኝ በማድረግ ሰይሟል። ኢንስትራክተር ፉዓድ ድሬዳዋ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋርተዋል።

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ትናንት (ሀሙስ) እና ዛሬ (አርብ) የተከናወኑ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች በኋላም በብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ወሳኝ ግብ ጠባቂያቸው በጉዳት ለሳምንታት ያጣሉ

የድሬዳዋው ግብ ጠባቂ ሳምሶን አሰፋ በጉዳት ምክንያት ለሁት ሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።   ከፍሬው ጌታሁን ጋር በመፈራረቅ ግቡን የሚጠብቀው ሳምሶን አሰፋ አውራጣቱ ላይ ውልቃት...