በ14ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ ያለግብ ቢጠናቀቅም በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች አዳማ ከተማዎች...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኘቱ ድሬደዋ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል ። ድሬዳዋ ከተማዎች በ12ኛው ሳምንት ከአርባምንጭ ከተማ አቻ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በጨዋታው የመጨረሻ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠሩ ግቦች ሀዋሳ ከተማዎች 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንዋል ።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአስረኛ ሳመንት ቀዳሚ ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የመከላከያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት በተጫወተው ድሬዳዋ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና አዲስ አበባ ከተማ ሁለት የቀይ ካርዶች በታየበት እና ቀዝቀዝ ያለ በነበረው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማዎች በ13ኛው ደቂቃ...
የስምንተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ሀድያ ሆሳዕናን ከ ድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕናዎቹ ሁለት ጊዜ ከመመራት ተነስተው በመጨረሻም 3...
በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ቡናማዎቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ። ሁለቱም ክለቦች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident