ደደቢት

75 መጣጥፎች
ዜናዎችደደቢት

ደደቢት የመድሃኔ ብርሃነ ውልን አራዝሟል

  ጌታቸው ዳዊትን በአሰልጣኝነት ከቀጠሩ በኃላ የአምስት አዳዲስ ተጨዋቾችን ዝውውር ያጠናቀቁት ደደቢቶች አምና በደካማው ቡድን በግሉ ጥሩ የተንቀሳቀሰውን መድሃኔ ብርሃነ ለቀጣይ ሁለት ዓመት...

ዜናዎችደደቢት

ደደቢት የክረምቱ አምስተኛ ዝውውሩን አጠናቀቀ

  ጌታቸው ዳዊትን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በዝውውሩ መሳተፍ የጀመሩት ደደቢቶች ከድር ሳሊሕን አስፈርመዋል። የቀድሞው የባህርዳር ከተማ፣ኢትዮጵያ ቡና፣ባህርዳር ከተማ፣አውስኮድ እና ወልዋሎ ተጨዋች ከድር ሳሊሕ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ደደቢት የአራት ተጨዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል

  እዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፎርማት ተግባራዊ ሚሆን ከሆነ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የመሆን አድል ያለው ደደቢት የአራት አዳዲስ ተጨዋቾች ዝውውር ማጠናቀቁን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ደደቢት በመሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ስር ሆኖ ይቀጥላል

  በመቐለ 70 እንደርታ እሸናፊነት በተጠናቀቀው የ2011 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሊጉ የወረደው ደደቢት ቀጣይ ዓመት በመሰቦ ስር ሆኖ በከፍተኛ ሊጉ ተሳታፊ ይሆናል። ባለፋት...

Uncategorizedዜናዎችደደቢት

ደደቢት ከ ፕሪምየር ሊግ መሰናበቱን አረጋግጧል

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማሰናበቱን በማረጋገጥ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። ደደቢት ካደረጋቸው 26 ጨዋታዎች በ4 አሸንፎ በ 1 አቻ በ21 ጨዋታዎች በመሸነፍ የ36ግብ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

የደደቢት ተጨዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ

  ደሞዝ አልተከፈለንም በሚል ምክንያት ከአንድ ሳምንት በላይ ልምምድ አቋርጠው የነበሩት ደደቢቶት ትላንትና ና ዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሰርተዋል። የራትናአ ወርና ከዛ በላይ ደሞዝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢትፋሲል ከተማ

“ከደደቢት ጋር በነበረኝ ጨዋታ አፍንጫዬና ጥርሴን በድንጋይ ተመትቼ ጥርሴን ለማስተካከል 2 ጊዜ ተነቅሼያለሁ” አይናለም ኃይለ (ፋሲል ከነማ)

“ቀሪ 6 ጨዋታዎችን ትኩረት ሰጥቶ በመጫወት ዋንጫውን እንደምናነሳ እርግጠኛ ነኝ” በጎንደር ከተማ ሰፖርት አፍቃሪ በተለይ በፋሲል ከነማ ደጋፊዎች በጣም ይወደዳል… ፍቅራቸው የገለፁለትን ደጋፊዎች...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደደቢት ላይ የብርና የሁለት ጨዋታ በዝግ ስታድየም መጫወት ቅጣት አስተላለፈ

በ23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትግራይ ስታድየም ፋሲል ከተማን ያስተናገደው ደደቢት በ64ኛው ደቂቃ ላይ ደጋፊዎች በፋሲል እግር ኳስ ቡድን ስብስብ ላይ ጥቃት ማድረሳቸው...