ጌታቸው ዳዊትን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በዝውውሩ መሳተፍ የጀመሩት ደደቢቶች ከድር ሳሊሕን አስፈርመዋል።
የቀድሞው የባህርዳር ከተማ፣ኢትዮጵያ ቡና፣ባህርዳር ከተማ፣አውስኮድ እና ወልዋሎ ተጨዋች ከድር ሳሊሕ ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር ማሳለፋ ሚታወስ ነው።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ