የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2260 መጣጥፎች
ሰበታ ከተማየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 3-1 ጅማ አባጅፋር

  በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ አንድ ጨዋታ የተከናወነ ሲሆን በጨዋታውም ሰበታ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 3-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ከጨዋታ...

ስሁል ሽረቅድመ ዳሰሳወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ስሑል ሽረ

ስምንተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዕለተ እሁድ 7 ጨዋታዎችን በሰባት ከተሞች ያካሂዳል።ሶዶ ስታድየም ላይ ሚካሄደው የወላይታ ድቻና ስሑል ሽረ ጨዋታ እንደሚከተለው...

ቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬደዋ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ዛሬ (ቅዳሜ) አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን ነገ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሪፖርትሰበታ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ሰበታ ከተማ በሜዳው ጅማ አባጅፋርን አሸንፏል

በተቀዛቀዘ የደጋፊዎች ድባብ በተጀመረው የሁለቱ ቡድኖች የስምንተኛ ሳምንት መርሀ ግብር መስኡድ መሀመድ የቀድሞው ክለቡን ለመጀመሪያ ጊዜ ገጠሟል :: ሰበታዎች አጥቅተው በመጫወት የመጀመሪያውን አስር...

ሰበታ ከተማቅድመ ዳሰሳየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) አንድ እንዲሁም ከነገ በስቲያ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...

ሀዲያ ሆሳዕናሪፖርትሲዳማ ቡናየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና በሊጉ የመጀመሪያ ድሉን አስመዝግቧል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ላይ የደረሰ ሲሆን በዚህ ዙርም በውድድር አመቱ ድል ማስመዝገብ ተስኖት የቆየው ሀዲያ ሆሳዕና በሜዳው አቢዮ አርሳሞ ስታዲየም ከጊዜ...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትአዳማ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ አዳማ ከተማን በማሸነፍ ከመሪዎቹ ጋር የነበረውን ልዩነት አጥብቧል

  በ6ተኛው ሳምንት በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት የደረሰባቸው መቐለ 70 እንደርታዎች በትግራይ ስታድየም አዳማ ከተማን አስተናግደው ሱሌማን ሰሚድ በራሱ ግብ ላይ እንዲሁም በአማኑኤል ገብረሚካኤል...

ሪፖርትወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ጅማ አባጅፋር ሶስት ነጥብ አሳክቷል !

  በአሰልጣኝ ፓውሎስ ማንጎ እየተመሩ ደካማ ጅማሮን ቢያሳዩም ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን በማሳየት ጠንካራ ተፎካካሪ እየሆኑ የሚገኙት ጅፋራውያን በአዲሱ ስታዲየማቸው ያለመሸነፍ ጉዟቸው አስቀጥለዋል ::...