የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ይርጋለም ስታዲየም ላይ ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ከተማ የሚገናኙ...
የ13ኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ ጅማሮውን ሲደርግ ነገም ይቀጥላል በዚህም ባህርዳር ከተማ ሰበታ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ የሚከተለውን አቅርበንላችኋል። ሰበታ ከተማ ከሜዳው ውጪ እጅግ...
በሰላም አባዲ በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታ ፋሲል ከተማን አስተናግዶ 2-0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። መዓም አናብስ ባለፈው...
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ከጨዋታው በፊት አንዳንድ ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። በወረጅ ቀጠና ውስጥ የሚገኙት ቡርቱካናማዎቹ በውጤት እጦት...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሳምንት 13ሳምንት ጨዋታውን ያከናውናል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት 8ጨዋታዎች መካከል በትግራይ ስታዲየም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስተናግድበት ጨዋታ...
ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ልምምዳቸውን አቁመው የነበሩት አዳማ ከተማዎች ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። የክለቡ ተጫዋቾች በተደጋጋሚ ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት ልምምድ ያቆሙ ሲሆን ያለ ምንም...
ባህርዳር ከተማ በግብ ጠባቂው ሀሪስተን ሄሱ ፌደሬሽኑ ያለውን ውሳኔ ያሳውቀኝ በማለት ለፌደሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤ አሰገብቷል። በ 10ኛ ሳምንት ጨዋት ወደ አዲስ አበባ...
የሲዳማ ቡናው ስኬታማ የአጥቂ ስፍራ ተጨዋች አዲስ ግደይ በየዓመቱ የፕሪምየር ሊጉ ውድድር ላይ በርካታ ግቦችን በማስቆጠር በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል፤ በግብ አግቢነቱም ጨራሽ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident