የሀዋሳ ከተማው አማካይ አለልኝ አዘነ ዳኛን በቴስታ ለመምታት በማቃጣቱ በፌደሬሽኑ ተቀጥቷል። በ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀ ግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ትግራይ...
ሀድያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ሳሊፍ ፎፋና ወደ ቡድናቸው ቀላቅሏል። ከሲዳማ ቡና ከተለያየ በኋላ ወደ ስሑል ሽረ በማምራት በሁለተኛው ዙር አስራ አንድ ግቦችን...
ወልቂጤ ከተማ በዲሲፕሊን ኮሚቴ ቅጣት ተላልፎበታል። በ13ኛው ሳምንት መርሃግብር ወልቂጤ ከተማ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ለተከሰተው ስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ጥፋተኛ ነው በሚል የዲሲፕሊን...
ከሳምንት በፊት ከአዳማ ከተማ ጋር የተለያየው ዮናስ በርታ ወላይታ ድቻ ለመግባት ከጫፍ ደርሷል። የቀድሞ የባህርዳር ከተማ፣ደቡብ ፖሊስ አማካይ ዮናስ በርታ ከሳምንት በፊት...
👉👉ቆራጥ እና አፋጣኝ የፌደሬሽኑ ውሳኔ 👉👉በሜዳ ችግር ምክንያት ከሜዳቸው ውጭ የተገደዱት ክለቦች 👉👉 የኢትዮጵያን እግር ኳስ ያጣጣለው ሀሪሰተን ሄሱ 👉👉ኤልያስ ማሞ እና እዮብ...
የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ ወልቂጤ ከተማን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል። አብይ ኤርሳሞ ላይ የተደረገው የሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ላይ በደጋፊዎች መካካከል...
ሁለቱም ክለቦች ቅጣቱ የተላለፈባቸው በ14ኛ ሳምንት በተደረገው የሁለቱም ቡድኖች ባደረጉት ጨወታ በደጋፊዎች መሀል ረብሺ ነበራቹህ ሲል ነው የቀጣቸው። የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የተለያዩ ክለቦችን የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ምን ይመስል ነበር የሚለውን እየተመለከትን እንገኛለን። ዛሬ ደግሞ የቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident