የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ፋሲል ከነማ በበዛብህ መላዮ ብቸኛ ግብ በግዜያውነት የሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ የመጀመርያ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ፋሲል ከነማ አዳማ ከተማን አስተናግዶ በጠባብ የጎል ልዩነት ማሸነፍ ችሏል፡፡ በተለመደው በአጼዎቹ...

ስሁል ሽረኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ስሁል ሽረን በግማሽ ደርዘን ጎል ዘርሮታል

  የሁለተኛው ዙር ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የካሳዬ አራጌውን ኢትዮጵያ ቡናን እና በ15 ቀኑ እረፍት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን አጥቶ ከቀናት በፊት የቀድሞ...

ስሁል ሽረኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ

የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች ሲካሄድ ኢትዮጵያ ቡናን ከ ስሑል ሽረ ጋር የሚያገናኘው የ 10፡00 ሰዓት መርሀ ግብር...

አዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ነገ (ቅዳሜ) እና ከነገ በስትያ (እሁድ) በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጀምር ሲሆን ቅዳሜ ሁለት እንዲሁም እሁድ ደግሞ ስምንት ጨዋታዎች በአዲስ...

ስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ስሑል ሽሬ አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን ሾሟል

ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር የተለያዩት ስሑላውያኑ አሰልጣኝ የሲሳይ አብርሀምን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ በማድረግ ሾመዋል።   ሼር ኢትዮጵያ፣አክሱም ከተማ፣ሰበታ ከተማ፣አዳማ ከተማ እና...

ቁጥሮችዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር ቁጥራዊ መረጃዎች ካለፉት ሶስት ዓመታት ጋር ሲነፃፀር 

  • የፍፁም ቅጣት ምት በሊጉ በዘንድሮው የውድድር አመት ላይ በመጀመሪያው ዙር ላይ በፍፁም ሳጥን ውስጥ 27 ጥፋቶች ተስርተዋል ተብሎ ውሳኔዎች ተሰጥቶባቸዋል ::...

ዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የፋሲል ከነማ የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  በዛሬው የክለቦች የመጀመሪያው ዙር እይታችን አፄዎቹ (ፋሲል ከነማ) በመጀመሪያው ዙር ምን ይመስል ነበር የሚለው እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። የሊጉ የመጀመሪያ ዙር መጠናቀቅን ተከትሎ የተለያዩ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈርሟል

አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን በቋሚነት ከቀጠሩ በኃላ በከፍተኛ መነቃቃት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቻቸውን አማኑኤል ተሾመን ማስፈረማቸው ታውቋል ::   ከድሬድዋ ከተማ ጋር...