የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2259 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባጅማ አባጅፋር

የጨዋታ ዘገባ | ጅማ አባጅፋር ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ፣ በድሬዳዋ እና በአዳማ ከተማ ከተደረገ በኋላ ከ22ኛ ሳምንት ጀምሮ በባህርዳር ከተማ የሚያደርገውን ቆይታ ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አዲስ አበባከተማን ተረከበ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በ21 ነጥብ 14ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ለቀጣዮቹ ዘጠኝ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸውን ሾሟል። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አወዳዳሪው አካል የተመደቡ ዳኞችን አያውቅም ዳኞቹ ግን ባህርዳር ገብተዋል

👉 ሶስት የታገዱና ቅጣቱ የተነሳላቸው ዳኞች ተካተዋል.... 👉 የአበል ክፍያም ለዳኞቹ መክፈል አልተቻለም ተብሏል.... ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሻገረ ያለው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከነገ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዲሲፕሊን ውሳኔ

የ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከመከላከያ ጋር ባደረገዉ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ 4ለ0 መሸነፉ የሚታወስ ነው። ይህ ጨዋታ በሚከናወንበት ግዜ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች የቡድናቸውን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ በጦና ንቦቹ ላይ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንተ የመጨረሻ ጨዋታ ከዕረፍት በፊት 1 - 0 ሲመሩ የነበሩት ፋሲል ከነማዎች በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው በመቅረብ ባስቆጠሯቸው ሶስት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሀድያ ሆሳዕና ሶስት ጊዜ ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል

በ21ኛው ሳምንት የመጨረሻ እና በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአዳማ ከተማ የመጨረሻ ቆይታ ዕለት በቀዳሚነት የተደረገው እና ስደስት ግቦችን ያስተናገደው የአዲስ አበባ ከተማ እና...

ሰበታ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ሰበታ ከተማን ረቷል

የመውረድ ስጋት ውሰጥ ያሉት ሁለቱ ክለቦች አመሻሽ 12 ሰዓት ጀምሮ ያደረጉት ጨዋታ ገና ከጅምሩ በፈጣን እንቅስቃሴዎች የተጀመረ ነበር ። በድሬዳዋ ከተማም ሆነ በሰበታ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማወልቂጤ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ሰራተኞቹ አዞዎቹን በሶስት ግብ ልዩነት አሸንፈዋል

በ21ኛው ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው የአርባምንጭ ከተማ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ሰራተኞቹ ወልቂጤ ከተማዎች በአንጋፋዎቹ ተጫዋቾቻቸው ጌታነህ ከበደ ( 2 )...