በመላው አለም የተንሰራፋው የኮሮና ቫይርስ ወረርሽኝ አለንጋው በርትቶ በርካታ ሀገራት በጭንቅ ጊዜ ውስጥ ናቸው። በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ከእለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸው ታግደው እራሳቸውን...
👉የሊግ ካምፓኒ ኃላፊዎችና የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ከDSTV ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸው ቅሬታን ፈጥሯል 👉ጨረታው የሚወጣበት ማርች 3ዐ መተላለፍ አለበት ኢትዮጵያ የሊግ ካምፓኒ መስከረም 23 ቀን...
ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በፊፋ ከፍተኛ ኃላፊነት የተሰጣቸው የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነዋል - “በዙሪክ ከቬንገር ጋር ተገናኝተን ወደ ኢትዮጵያ የመምጣት ፍላጎታቸውና የአርሰናል ተጨዋች ስለነበረው ጌዲዮን...
የአለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ (FIFA) ከየካቲት 30/2012 – መጋቢት 4 ቀን 2012 ዓ.ም. በስዊዘርላንድ ያዘጋጀውን FIFA HIGH PERFORMANCE PROGRAMMES GLOBAL FOOTBALL...
“እናንተ ጋዜጠኞች ለምትፈልጉትና ለከፈላችሁ ታወራላችሁ፤ ለማትወዱትና ላልከፈላችሁ አታወሩም” “እያንዳንዱ ጋዜጠኛ ከራሱ አንፃር የሚጠቅመውን እንጂ ሰው የሚያመውን እየሰራ አይደለም” አቶ መንግስቱ ሳሳሞ ጅማ አባጅፋር...
የአለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር ፊፋ (FIFA) ባዘጋጀው /FIFA High Programes Global football Eco System Analysis Training/ ላይ ለመሳተፍ በዛሬው እለት 30/06/2012 ዓ.ም...
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን /ዋሊያዎቹ/ ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሚያደርገው የደርሶ መልስ ጨዋታው ከ13 ኘሪሚየር ሊግ ክለቦች ለተመረጡ 23...
በአዲስ አበባ ስታዲየም በሚገኘው መሠብሠቢያ አዳራሽ አርቢትሮቹና ኮሚሽነሮቹ በተሠበሠቡበት መድረክ ፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳያስ ጅራና የሊግ ኮሚቴው ሰብሳቢ መቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ ተገኝተው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident