ፕሪሚየር ሊጉ ይካሄዳባቸዋል የተባሉ 7 ስታዲየሞች ሊገመገሙ ነው ፌዴራል ስፖርት ኮሚሽን ቢሾፍቱ ላይ ለውይይት ባለድርሻ አካላትን ጠርቷል የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማስተናገድ እድል...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ቀጣይ ጉዞን በተመለከተ ከመንግሥት የሚሰጥን ምላሽ እየጠበቀ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ካፍ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው መረጃ በኮቪድ 19...
“በአፍሪካ ደረጃ በክቡር አቶ ይድነቃቸው ተሰማ ጊዜ የነበረንን መሪነትና ተሰሚነት ለማስቀጠል መጠላለፉና መጓተቱ መቆም አለበት” “መጠላለፉና ጉተታው በአፍሪካ ውስጥ ያለንን የመሪነት ሚና አሳጥቶናል”...
ፕሪሚየር ሊጉ በ3 ስታዲየሞች ብቻ ይካሄዳል * መቐለ...ባህርዳር...አዲስ አበባ ለ1ኛው ዙር ታስበዋል የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የጠራው የውይይት መድረክ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ 68 ክለቦች...
ማንኛውም የተጨዋቾች ወኪል በስሩ ያሉት ተጨዋቾች ውል ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ገብቶ ካልፀደቀ በስተቀር ተቀባይነት የለውም ሲል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ከፌዴሬሽኑ በተገኘ መረጃ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ2012ዓ.ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እጣ ፈንታ ላይ ዛሬ ከረፋዱ 5ሰዓት ሚያዚያ 27/2012ዓ.ም በቴሌ ኮንፍረንስ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአደገኛ ሁኔታ በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዛመተ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ያስችል ዘንድ የኢ.እ.ፌ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በስልክ...
ከሣምንት በፊት የሊግ ካምፓኒው 16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በሜዳና ከሜዳ ውጭ የሚያደርጉትን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የማስተላለፍ መብት (Broadcast) እና የፕሪሚየር ሊጉ ስያሜ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident