ከኢትዮጵያዊ አባቱ የተገኘውን ሀገራችንን የማገልገል ፍላጎት ያለው አማካይ ማነው ? አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ካሳ ጋቶ ይባላሉ። የዛሬው ፅሁፌ የሚያውጠነጥነው ልጃቸው ደግሞ የተወለደው እስራኤል...
ከኢትዮጵያዊ አባት የተገኘውን አማካይ ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እርሱ የተወለደው ግን በጀርመን ነው። ሞግል ዶርፍ ከተባለ የእግር ኳስ ማሰልጠኛ የተገኘው በአሁኑ ሰዓት...
ነገ በድሬዳዋ ስታዲየም ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደጋፊው ፊት ጨዋታ ሊያደርግ ነው። በአፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሁለት ቀን በፊት...
በካናዳ ፕሪምየር ሊግ ከደመቁ ተጫዋቾች መካከል አንዱን ተጫዋቾች ይዘንላችሁ ቀርበናል። አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የካናዳ ዜግነት ያላት እንስት ነች እርሱም የተወለደው ከሀያ...
በሜጀር ሊግ ሶከር የአለም ኮከቡ ሊዮኔል ሜሲን በተቃራኒው የገጠመው ቁመታሙ ተከላካይ። ስሙ ኒኮሲ ተፈሪ ይባላል አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የማዳጋስካር ዜግነት አላት።...
ወደ ልጅነት ክለቡ ኖንት ወይም ኮሞ የመዛወር ተስፋ ያለው ተከላካይ ማነው ? የተወለደው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በኮንሶ ወረዳ ገዋዳ ተብላ በምትጠራ ቦታ ሲሆን...
ስሪ ፖይንት አካዳሚን ለኢትዮጵያ ካበረከቱልን ኢትዮጵያዊ የተገኘው በጀርመን ቡንደስሊጋ የነገሰው እና አሁን በቱርክ ሱፐር ሊግ የሚጫወተው ግዙፉን አጥቂ አሁን እናስተዋውቃችሁ። አሁን የምነግራችሁ ተጫዋች...
በቅርቡ በጀርመን ቡንደስሊጋው ዩኒየን በርሊን መጫወት የቻለውን አማካይ በቀጣይ እናስተዋውቆታለን። ሙሉ ስሙ ኬኒ ፕሪንስ ነቢል ሁሴን ሪዶንዶ ይባላል በእግር ኳስ አለም ሲጠራ ግን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident