"ሁለተኛ ሽንፈት ላለማስተናገድ በጥንቃቄ ነው የተጫወትነው" አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማሪያም - ሀዲያ ሆሳእና ጨዋታው ሁለት መልክ ነበረው በኳስ ቁጥጥሩ ሁለታችንም ተመጣጣኝ ነበርን...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ - የአዳማ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ ስለጨዋታው ” በጨዋታው ያሰብነውን ያህል ኳሱን ተቆጣጥረን መጫወት አልቻልንም። በውጤት ደረጃ ብናሸንፍም በእንቅስቃሴ ረገድ...
"የተጫወትነው ከጠንካራው ጊዮርጊስ ጋር ነው፤ ውጤቱ ይገባን ነበር ብዬ አስባለሁ።"አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው ወልቂጤ ከተማ "ከ20 ደቂቃ በኋላ ግን ለምን መጫወት እንዳቆምን አላውቅም፤ ከተጫዋቾቹ...
ቢጫ ለባሾቹ ወልቂጤን አስተናግደው 3-3 አቻ ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ። የወልቂጤ ከተማው አሰልጣኝ ደግአረግ ይግዛው አስተያየታቸውን ሲሰጡን የወልዋሎ ደጋፊዎች በተጫዋቾቻቸው ሲገልፁ በነበሩበት ተቃውሞ...
👉👉የመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ደቂቃዎች ትንሽ ተዘናግተን ነበር ቢሆንም ተረጋግተን ምላሽ ሰጥተናል አምጣቸው ኃይሌ ረዳት አሰልጣኝ (ሀዋሳ ከተማ) 👉👉ሁለት ግብ ማስቆጠራችን ቡድኑ ውስጥ የፈጠረው...
በሰላም አባዲ 👉👉 የመጨረሻ ጨዋታ ስለሆነ አጥቅተን መጫወት ነበረብን ታግለን እንደ ጥሎ ማለፍ ባህሪ ነው ወደ ሜዳ ይዘን የገባነው 👉👉 ያገኘናቸውም አጋጣሚዎች መጠቀም...
👉👉ተመልካች ጥሩ እንቅስቃሴ ተመልክቷል ብዬ አስባለሁ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) 👉👉ዳኞቻችን ከስሌት ውስጥ መውጣት አለባቸው ካሳዬ አራጌ (ኢትዮጵያ ቡና) 14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ...
👉👉ሜዳው የሚያስገድደውን አድርገናል ዘርዓ ሙሉ (ሲዳማ ቡና) 👉👉 ያገኘናቸውን የግብ እድሎች አለመጠቀማችን በዛሬው ጨዋታ ዋጋ አስከፍሎናል ደጋአረግ ይገዙ (ወልቂጤ ከተማ) 14ኛ ሳምንት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident