ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ነገስ በምን ላይ አተኩራ እናንተን ከንባብ ጋር ታገናኞት ይሆን? ሀትሪክ ነገ ረቡዕ ገበያ ላይ ስትውል ምርጥ ምርጥ...
*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን ተቀላቅለዋል የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ እስከ ሚያዚያ ያለውን...
የኢትዮጲያ እግርኳስ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ረቡዕ ምሽት ይፋ ባደረገው መረጃ የተጨዋቾቹን ደመወዝ ከፍሏል ሲል ፋሲል ከነማን አመሠገነ፡፡ ይህም ፋሲል ከነማን 8ኛው...
ሀትሪክ ለየት ብላ መጥታለች ነገ (ረቡዕ) ማለዳ ይጠብቋት በሀገር ውስጥ ሀትሪክ ፊቷን ወደ ሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በማዞር መቐለ 70 እንደርታ እግር ኳስ ክለብ...
👉ኢትዮጲያ ቡና ሰባተኛው ክለብ ሆነ 👉ክለቦች የተጨዋቾቻቸውን ደመወዝ እየከፈሉ ነው በተጨዋቾችና ክለቦች መሃል የደመወዝ ክፍያ ጉዳይ ሲያወዛግብ ቆይቷል፡፡ ከ2 እስከ 5 ወር ደመወዝ...
ኮቪድ 19 እንደ ሌላው ዓለም ሁሉ ወደ አገራችን ከገባ ወራትን አስቆጥሮ ያለፈ ሲሆን በእዚህም ወረርሽኝ ምክንያት እግር ኳሱ በእኛም ሀገር ሊቋረጥ መቻሉ ይታወሳል፤...
በመቶ አለቃ ፈቃደ ማሞ የሚመራው የሊግ ኮሚቴ በሰጠው ውሳኔ በ2012 አሸናፊ፣ወራጅና ኃላፊ ክለብ የለም ሲል መወሰኑ ተጠቃሚ ያደረጋቸው ክለቦች መኖራቸው አልቀረም፡፡ በ17 ጨዋታ...
የኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ላይ ተቃውሞ አቀረበየኢትዮጲያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ላይ ተቃውሞ አቀረበ አሰልጣኝ ሰውነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident