በ33 ጨዋታ ሁለት ጎል ብቻ ያስቆጠረው አጥቂ ውሉን ሊያራዝም ነው በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ሲዳማ ቡና በቀጣይ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚጠብቀው ሲሆን...
ባህርዳር ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አደሰ በዝውውሩ በነቃ መልኩ እየተሳተፈ የሚገኘው ባህርዳር ከተማ ቀደም ባለው ዘገባዬ የበረከት ጥጋቡን ኮንትራት ለተጨማሪ አመት ማራዘም መቻሉን...
ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ተጫዋች አፄዎቹን ተቀላቀለ። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በሲዳማ ቡና ፣ አዳማ ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ከተጫወተ...
በረከት ጥጋቡ ውሉን በጣናው ሞገድ አራዘመ። ከመቻል ወጣት ቡድን መነሻውን በማድረግ በአማራ ፖሊስ ፣ ኢኮስኮ እና ወልቂጤ ከተማ ከተጫወተ በኋላ በትውልድ ሀገሩ ባህርዳር...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ በኢትዮጵያ መድን ላይቀጥሉ የሚችሉባቸው ምክንያቶች እንዳሉ መረጃ አግኝተናል። ኢትዮጵያ መድን በቅርቡ አራት አሰልጣኞችን ካወዳደረ በኋላ በመጨረሻም የቀድሞው የመተሐራ እና ሀምበሪቾ...
ለሀላባ የፈረመው ተጫዋች አንድ ሳምንት ሳይሞላ ለወልዋሎ ፈረመ። ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ውሉ መጠናቀቁን ተከትሎ ልክ የዛሬ ሳምንት ለአዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ ፈርሞ...
ከወራት በፊት ኤሌክትሪክን ሊቀላቀል የነበረው አጥቂ ወደ ንግድ ባንክ አመራ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንግላንድ ወረዳ ከተገኘ በኋላ በጂንካ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን አመት...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ትላንት ወደ ዝውውሩ የገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident