በረከት ጥጋቡ ውሉን በጣናው ሞገድ አራዘመ።
ከመቻል ወጣት ቡድን መነሻውን በማድረግ በአማራ ፖሊስ ፣ ኢኮስኮ እና ወልቂጤ ከተማ ከተጫወተ በኋላ በትውልድ ሀገሩ ባህርዳር ከተማ ያለፉትን አራት የውድድር ዘመናት በመጫወት ያሳለፈው የአማካይ ተከላካዩ እና ባህርዳር ከተማን አምበል በመሆን ጭምር በአስደናቂ መልኩ ሲያገለግል የቆየው በረከት ጥጋቡ በጣናው ሞገድ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ለመቆየት ውሉን አራዝሟል።
አስተያየት ይስጡ