ዋልያዎቹ

271 መጣጥፎች
ቻንዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የደቡብ ሱዳን ጨዋታ አሰመልክተው ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል

በሀገር ውሰጥ ሊግ ብቻ በሚጫወቱ ተጫዋቾች የሚደረገው የቻን ውድድር በመጪው ዓመት ጥር ወር ላይ በአልጄሪያ እንደሚደረግ ይታወቃል ። በውድድሩ የሚሳተፉ ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ...

ቻንዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አሰልጣኝ ዉበቱ አባተ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

ዋልያዎቹ ሀምሌ 15 እና 24 ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚጠብቃቸዉ የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ዙር የማጣርያ ጨዋታ ለሀያ ሶስት ተጫዋቾች አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ...

አፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾች ጉዳት ላይ ይገኛሉ

በ2023 ለሚደረገዉ የኮትዲቫር የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ ከዕሁዱ የማላዊ ሽንፈት በኋላ በትላንትናው ዕለት ልምምዳቸውን አከናውነዋል። በምድባቸዉን ሁለተኛ ጨዋታ የፊታችን ሀሙስ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝና አምበላቸው እሰጥ አገባ

"ደጋግሜ ስልክ ስደውልለት አለማንሳቱ የዲሲፕሊን ችግር በመሆኑ ከቡድኑ ውጪ አድርጌዋለሁ" የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ " የዲሲፕሊን ችግር የለብኝም ስልኩን ለምን እንዳላነሳሁ ግን አሰልጣኝ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋሊያዎቹ የጨዋታ ቀናት ተራዘሙ

➢የሊጉም መጀመሪያ ቀን መራዘሙ አይቀርም ተብሏል... ዋሊያዎቹ ከማላዊና ግብጽ አቻዎቻቸው ጋር የሚያደርጉት የጨዋታ ቀናቶች ጭማሪ እንደተረገባቸው ካፍ አሳውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ካፍን ጠቅሶ...

አፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ...

አፍሪካ ዋንጫአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“የስታዲየም ግንባታና ባለቤትነት እኔን አይመለከትም” የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

"የየትኛውም ስታዲየም ግንባታና ባለቤትነት የፌዴራልና የክልል መንግስታት እንጂ እኔን አይመለከተኝም" ሲል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የፌዴሬሽኑ ዋና ጸሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን እንደተናገሩት "...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ የመጀመሪያ ተጋጣሚ ዝግጅት ጀምሯል

በመጪው ዓመት ሰኔ ወር ላይ በኮትዲቯር ለሚደረገው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆኑ 24 ሀገራትን የሚለዩት የማጣሪያ ጨዋታዎች ከግንቦት መጨረሻ ጀምሮ እንደሚደረጉ ይታወቃል ።...