ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ  ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ እስከ ሰኔ 30/2011 ድረስ ውል ያላቸውን ወግደረስ ታዬና መኩሪያ ደሱ በህገወጥ መንገድ ማሰናበቱ ተገቢ ባለመሆኑ ደመወዛቸውን ከፍሎ እንዲመልስ...

ኢትዮጵያ ቡናወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጲያ ቡናና የወልዋሎ አዲግራት ጨዋታ ተራዘመ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፊታችን ቅዳሜ ሊካሄድ ቀን የተቆረጠለት የ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ጨዋታ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የቡናን የተወሰኑ ደጋፊዎች ወደባህርዳር...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ ከተጨዋቾች ጋር የገባውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን አስጀምሯል።

የወልዋሎ አዲግራት ተጨዋቾች ከክለቡ ጋር ያላቸውን የደሞዝ ችግር በመፍታት ልምምዳቸውን መጀመራቸው ታውቋል። ያልተከፈለ የሶስት ወር የተጨዋቾች ደሞዝ ሳይከፍል የቆየው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የሁለት...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

የደርቢነት ድባብ ተላብሶ በግዙፋ ትግራይ ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና የወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ በሚኪኤለ ደስታና ሳሙኤል ሳሊሶ ሁለት ግቦች በምዓም እምበሳዎቹ እሸናፊነት...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትአዳማ ከተማወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ ክልል ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማ አባጅፋር፣ ሐዋሳ ከተማ ና መቐለ 70 እንደርታ ድል አስመዝግበዋል።

የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ጥቅምት 17 2011 ዓ.ም ጅማሬውን ሲያደርግ በዛሬው ውሎ ክልል ላይ 9:00 ላይ 3 ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን 3ቱም...

LIVESCOREወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደቡብ ፖሊስደደቢትፋሲል ከተማ

የ2011 የኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

የ2011 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ጨዋታዎች                   እሁድ ጥቅምት 25 ቀን 2011  09:00  ደቡብ ፖሊስ    ?-?  መከላከያ   09:00 ሽረ እንዳስላሴ   ...

ወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልኣዚዝ ኬይታን ኣስፈረመ

ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ እብዱልአዚዝ ኬይታን አስፈረመ ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ጊኒያዊውን እብዱልኣዚዝ ኬይታን በኣንድ ዓመት ውል ኣስፈርመዋል።በ2012 ኣፍሪካ ዋንጫ ሃገሩ...

Uncategorizedመቐለ ከተማሽረ እንዳስላሴትግራይ ዋንጫአክሱም ከተማወልዋሎዜናዎችደደቢት

ትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ተፈላሚዎቹን አሳውቋል

መስከረም 26 ጅማሬውን ያደረገው ትግራይ ዋንጫ ትላንት በተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች የምድብ ጨዋታዎችን በማጠናቀቅ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፋትን አራት ክለቦች አሳውቋል።በዚህም መስረት ከምድብ 'ሀ'...