በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት መርግብሮችን ካሸነፉ በኋላ በተከታታይ ሶስት ጨዋታዎች ከድል ጋር ተራርቀው የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2 ለ 1 አሸንፈዋል ። ወልቂጤ...
በሊጉ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በእንዳለ ከበደ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማን ረቷል ። ወልቂጤ ከተማዎች በአራተኛው ሳምንት...
በቤትንኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ሀይቆቹ ክትፎዎቹን 4ለ3 በሆነ ዉጤት አሸንፈዋል። በሁለቱም በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ ጥሩ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራዉን ወልቂጤ ከተማ አሸንፏል። ካለፉት ሁለት የሊጉ ጨዋታዎች አንዱን ተሸንፈዉ አንዱን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐግብር የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ቀን 7 ሰዓት ሲል ጨዋታቸዉን አድርገው ወልቂጤ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሀግብር የሶስተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከድቻ ያለግብ አቻ ተለያይተዋል ። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ገብረኪዳን...
በአዲሱ አሰልጣኛቸው ገብረክርስቶስ ቢራራ እየተመሩ የዉድድር አመቱን የመክፈቻ ጨዋታ መከወን የቻሉት ወልቂጤ ከተማዎች በፊት መስመር አጥቂያቸዉ ጌታነህ ከበደ ብቸኛ ግብ ተጋጣሚያቸውን የመሳይ ተፈሪዉን...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ ወላይታ ድቻን ሁለት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ በተያዘለት መርሐግር በዛሬዉ ዕለት ረፋድ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident