በፌደሬሽኑ በተጣለበት ቅጣት ምክንያት ሁለት ጨዋታዎችን ከሜዳ ውጭ ለመጫወት የተገደዱት ሀድያ ሆሳዕና ሀዋሳ ላይ ወላይታ ድቻን አስተናግደው በጨዋታ በልጠው 1-0 ተሸንፈዋል። ሀድያ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ ሲካሄዱ በነገው እለትም የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት በቅጣት ምክነያት የቦታ እና የቀን ለውጥ...
የአስራ ሁለተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር በዚህ ሳምንትም ሲካሄዱ ለተመልካች አዝናኝ በሆነ መልኩ ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሳምንት ሆኖ አልፏል ፡፡ ሊጉ ከረጅም ቆይታ...
ሶዶ ላይ በ12ኛው ሳምንት መርሀ ግብር ወላይታ ድቻ ድሬዳዋን ካሸነፈ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተውናል። ከመጀመሪያው ሰከንድ ጀምረን ለማጥቃት ተጫውተን አሸንፈን...
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወላይታ ድቻ ሶዶ ላይ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ ከፍፁም የጨዋታ ብልጫ ጋር በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች 3-0 በማሸነፍ...
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ነገ እሁድ የሚደረገው የወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ ግጥሚያ ከጨዋታ በፊት ነጥቦችን አንስተንላቹሀል። የጦና ንቦች ምንም እንኳን...
👉 ተኸታታሊ ዓወት ወልቂጤ ከተማን ኣብ ጽቡቕ ወቕታዊ ብቕዓት ዝርከብ ሳዲቕ ሴቾ 👉 ጠንካራ ምክልኻል መስመር ቅዱስ ጊዮርጊስ 👉 ፋሲል ከነማን ካብ ሜድኣ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident