የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ 1ኛ ዙር የመልስ ጨዋታ በቀጥታ እሁድ መጋቢት 09...
በካፍ ኮንፌደሬሽን ካኘ ኢትዮጵያን ወክሎ በመሳተፍ ላይ የሚገኘው ወላይታ ዲቻ ባለፈው ሳምንት በሜዳው በሀዋሳ አለም አቅፍ ስታዲዬም ዛማሌክን 2ለ1 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን እሁድ...
በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ቅድመ ማጣሪያ ፡ወላይታ ዲቻ በሜዳው የ5 ጊዜ የአፍሪካ ሻምፒዬንስ ሊግ ሻምፒዬኑን የግብፁን ዛማሌክ 2ለ1 ሲያሸንፍ በአማካኝ ስፍራ ተሰልፎ የተጫዎተው ሀይማኖት...
በሃዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ትናንት በተካሄደው የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ የግብጹን ዛማሊክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ትናንት መዘገቡ...
በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የዛንዚባሩ ዚማሞቶ 2ለ1 በሆነ የድምር ውጤት አሸንፈው ያለፉት ወላይታ ዲቻዎች ዛሬ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ጠንካራ ተፋላሚ ዛማሌክን 2ለ1 በሆነ...
ዛሬ በአዲስ አበባ እና ሀዋሳ ኢንተርናሽናል ስታዲዬም ሀገራችን ወክለው በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና የቶታል ካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ቅድመ ማጣሪያ ለሚጫወቱት ቅዱስ ጊዬርጊስና ወላይታ ዲቻ ...
ወላይታ ዲቻ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም ሰርተዋል።ዚማሞቶ አሸንፈው የመጡት ወላይታ ዲቻዎች ነገ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ዛማሊክን ለሚያስተናግድበት...
የወላይታ ዱቻው አሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ከዚማማቶ ድላቸው በኀላ ከሀትሪክ ስፖርት ድህረ ገፅ ጋር አጭር ቆይታ! ሀትሪክ፡- ጨዋታው እንዴት ነበር? ዘነበ፡- ምንም እንኳን ከሜዳችን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident