ኢትዮ-ኤሌክትሪክ

134 መጣጥፎች
መከላከያቅዱስ ጊዮርጊስቅድመ ዳሰሳኢትዮ-ኤሌክትሪክወላይታ ድቻ

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ዛሬ አዲስ አበባ ላይ የሚካሄዱ 2 ጨዋታዎች

የ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ በወሳኝ ምዕራፍ ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረጉ ትንቅንቆሽ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች በሚካሄዱ 7 ጨዋታዎች ከቀኑ በ9:00...

ሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክ

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስና አዳማ ከተማ ከሊጉ መሪ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 በማጥበብ ደረጃቸውን አሻሽለዋል

አዳማ ከተማ ከነዓን ማርክነህ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 በመርታት ከሊጉ መሪ ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ 3 ሲያጠብ በደረጃ ሰንጠረዡ ወደ 3ኛነት...

ሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ጅማ አባጅፋር ኤሌክትሪክን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ መምራቱን ቀጥሏል።

በ 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር የወራጅ ስጋት ያለበትን ኢትዮ ኤሌክትሪክን አስተናግዶ 4-0 በሆነ ውጤት ድል ነስታል፡፡ እሁድ ከቀኑ በ 9፡00...

መከላከያቅድመ ዳሰሳአርባምንጭ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ እና መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት የአ/አ ስታዲየም ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት 6 ጨዋታዎች ሁሉም በዚህ ዕለት (ረቡዕ መጋቢት 26/2010ዓ.ም)...

ሪፖርትአዳማ ከተማኢትዮ-ኤሌክትሪክኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግደደቢት

ሪፖርት | በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ድል ቀንቷቸዋል።

ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሪው ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናቸው ክልል ላይ በነበረ ብቸኛ ጨዋታ ሶዶ ላይ ወላይታ...

መከላከያሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መከላከያ ኢትዮ-ኤሌክትሪክን በማሸነፍ የሊጉን ሁለተኛ ዙር በድል ጀምሯል።

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት የዕለተ ቅዳሜ የመጨረሻ ጨዋታ መከላከያ ከኢትዮ-ኤሌክትሪክን አገናኝቶ በመከላከያ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው 8ኛ ደቂቃ ላይ የመከላከያው ምንይሉ ወንድሙ...