አፍሪካ ዋንጫ

54 መጣጥፎች
አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋልያዎቹ ዝግጅታቸውን በካሜሩን ያደርጋሉ !!

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለካሜሮኑ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅታቸውን ታህሳስ 16 እንደሚጀምሩ መገለፁ ይታወሳል። ከዚህ ባሻገር ዝግጅታቸውን በሀገር ውስጥ ወይስ ከሀገር ዉጭ ያደርጋሉ የሚለዉ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ለዋልያዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 41 ሚሊዮን ብር ተጠይቋል

ከጥር 1/2014 ዓ.ም ጀምሮ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ከስምንት አመታት በኋላ ተሳታፊ የሆኑት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ከዝግጅት አንስቶ ለሚኖራቸው አጠቃላይ...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫዉ ላይ እንደሚሳተፍ ታዉቋል !!

በተለያዩ ትልልቅ የእግርኳስ የውድድር መድረኮች ላይ ሀገሩን ኢትዮጵያ በመወከል በበጎ መልኩ በማስጠራት የሚታወቀው ባምላክ አሁን ደግሞ በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚደረገዉ የ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ...

አፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ዋልያዎቹን ለመደገፍ ወደ ካሜሩን የሚጓዙ ደጋፊዎችን በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከ8 ዓመታት ቆይታ በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ በካሜሩን ለሚደረገው ቆይታ...

አፍሪካ ዋንጫዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የጉዞ ዋጋ ማሻሻያ ተደረገበት

👉 ለጭማሪው የኢኮኖሚ ጫናው ምክንያት ሆኗል... ከዋሊያዎቹ ጋር ወደ ካሜሩን ከሚጓዙ 500 ደጋፊዎች መሃል ለመሆን በርካታ ደጋፊዎች እየተመዘገቡ መሆናቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን...

አፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

“500 ደጋፊ ሊሄድ ቀርቶ ብሄራዊ ቡድኑ ራሱ ወደ ካሜሩን ይሄዳል ወይ? የሚለውን የምዕራባውያንን ምኞት የምናከሽፍበት መድረክ ነው” አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሀፊ/

"500 ደጋፊ ሊሄድ ቀርቶ ብሄራዊ ቡድኑ ራሱ ወደ ካሜሩን ይሄዳል ወይ? የሚለውን የምዕራባውያንን ምኞት የምናከሽፍበት መድረክ ነው" አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴሬሽኑ ዋና...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ዋሊያዎቹን ሊደግፉ ተዘጋጅተዋል?

👉ፌዴሬሽኑና ሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን መላ ዘይደዋል። ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ፍልሚያ ወደ ካሜሩን በሚያደርጉት ጉዞ አብረው ወደ ስፍራው የሚያቀኑትን አካላት በተመለከተ ፌዴሬሽኑና ሃላፊቱን የወሰደው...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የአፍሪካ ዋንጫ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱን አስመልክቶ ቶታል ኢነርጂስ ለእይታ አቅርቦታል 

33ኛው የቶታል ኢነርጂስ የአፍሪካ ዋንጫ በመጪው ጥር 2 በካሜሩን አስተናጋጅነት ይጀመራል ። የዚህ ውድድር ዋንጫም በውድድሩ የስያሜ ስፖንሰር ቶታል ኢነርጂስ አማካይነት በተመረጡ 18...