የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በመከላከያ እና ድሬዳዋ መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት በ0 - 0 ውጠረት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ24ኛው ሳምንት በፋሲል ከነማ በተረቱበት...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከወልቂጤ ከተማ አገናኝቶ በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ወልቂጤ ከተማዎች ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ ቢቆዩም በተጨማሪ ደቂቃዎች ላይ በተቆጠረባቸው ግብ...
በ25ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ተጠባቂ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ በሜዳቸዉ እና በደጋፊዎቻቸው ፊት በሲዳማ ቡና 3ለ1 በሆነ ዉጤት ተሸንፈዋል። ከተደጋጋሚ ዉጤት አልባ ጉዞ በኋላ...
በሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፎ የነጥብ ልዩነቱን አጥብቧል። በፈረሰኞቹ በኩል በላፈዉ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሟቸዉ ቋሚ አስራአንድ ተገኑ ተሾመን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ አዳማ ከተማን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ዋና አሰልጣኙን ካሰናበተ በኋላ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገወ...
በሊጉ የ25ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በሁለት ነጥብ ተበላልጠዉ አምስተኛ እና ስድስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መካሄድ ሲጀምሩ እየመራ ነጥብ መጋራት ልማዱ ያደረገ የሚመስለው አዲስ አበባ ከተማ 1 - 0...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕናና ኢትዮጵያ ቡና ባደረጉት ጨዋታ ላይ በአቡበከር ናስርና በአርቢትሩ ሚካኤል ጠዓመ መሃል የተነሳው አለመግባባት ለአርቢትሩ ከውድድሩ ስፍራ መመለስ ምክንያት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident